አዲሱ ደምሴ ወደ ቺካጎ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካ ኢኒስቲትዩት አቅንቷል

የጆ ባይደን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ አማካሪ የሆነውና በቅርቡ የተከናወነውን የዲሞክራቶች ኮንቬንሽን በሀላፊነት ያዘጋጀው አዲሱ ደምሴ በዚህ ወር ወደ ቺካጎ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካ ኢኒስቲትዩት አቅንቷል፡፡ ወደዚያ የተጓዘውም የዩኒቨርስቲው የ2020 ሬዚደንት ፕሪትዝከር ፌሎው ተመራጭ ሆኖ ነው፡፡ ዩኒቨርስቲው እንዳስታወቀው በየሩብ አመቱ የተለያዩ በፖለቲካው አለም ያሉ ሰዎችን መርጦ ይጠራቸዋል፡፡ የሚጠራቸውውም የመንግስት ባለስልጣናትን፣ ፖሊሲ አውጪዎችን፣ ዲፕሎማቶችን፣ አክቲቪስቶችንና … Continue reading አዲሱ ደምሴ ወደ ቺካጎ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካ ኢኒስቲትዩት አቅንቷል